አጅዋ ቴምርመዲና የሚበቅል የተምር አይነት ሲሆን በአንድ ሃዲስ ይጠቀሳል።

  • «በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ፯ (ሰባት) የአጅዋ ቴምር የበላ ሰው መርዝ እና ሌሎች የሰይጣን ህመሞች አያጠቁትም እንደድግምት ያለ ነገር ሁሉ ላይ ሙሉ ቀን ሊአሸንፈው አይችልም።» (ሶሂህ ቡሀሪ መጽሃፍ 65, ሃዲስ 356)

http://31.media.tumblr.com/tumblr_m4qqm7PBgw1rr78i5o1_500.jpg

http://ecx.images-amazon.com/images/I/514RnrADOIL._SX300_.jpg እነዚህ ሊንኮች ምን የአጅዋ ቴምር ፍሬ ምን አይነት እንደሆኑ ያሳያሉ።