ተምር
ተምር (ሮማይስጥ፦ Phoenix dactylifera) ከዘምባባ አስተኔ የሆነ የዛፍ ዝርያና ከዚሁ ዛፍ የወጣው ፍራፍሬ ነው።
ተምር ከዛፍ የመጣ ተፈጥሮአዊ ከረሜላ ስለሚመስል፣ ከጥንት ጀምሮ በተለይ በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ተወድቷል።
-
የተምር ዘምባቦች - ሞሮኮ
-
የተምር ዘምባቦች - ሞሮኮ
-
ተምር በዛፍ ላይ ሲፈራ
-
የተምር አይነት (ኅድራዊ)
-
የተምር አይነት (መጁል)
-
የተምር ሸያጭ - ኩወይት
-
የዓለም ተምር ውጤት - 2012
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |