ባልካኖች በአውሮፓ ደቡብ-ምሥራው የሚገኝ ትልቅ አውራጃ ነው። ስሙ ከባልካን ተራሮች ተወሰደ።
በመልክዓምድር ረገድ፣ ባልካኖች ማለት ከዳኑብ ወንዝና ከሳቫ ወንዝ ደቡብ እስከ ባህር ድረስ ማለት ነው።
በባህል ጥናት ረገድ፣ ግሪክ አገርና ቱርክ እንደ «ባልካኖች» አይቆጠሩም፣ ሮማኒያ፣ ሰርቢያ፣ ክሮኤሽያና ስሎቬኒያ በሙሉ «ባልካን አገራት» ይባላሉ።