አውሶናውያን (ግሪክኛ፦ Αύσονες፣ ሮማይስጥ፦ Ausoni) በጥንት ከግሪኮችና ከሮማውያን በፊት በደቡብ ጣልያን የኖረ ብሔር ነበር። በ322 ዓክልበ. ሮማውያን ከተሞቻቸውን አጠፉ።