የሰው ልጅ ጥናት
(ከአንትሮፖሎጂ የተዛወረ)
የሰው ልጅ ጥናት ወይም ሥነ ሰብእ (አንትሮፖሎጂ) ማለት የሰው ልጆች ሁኔታና ግንኙነቶች በሙሉ የሚጠቀልል ነው። ቃሉ አንትሮፖሎጂ የተወሰደ ከግሪክ ቃላት ሲሆን ትርጉሙ /አንትሮፖስ/ «ሰው» እና /ሎጊያ/ «ጥናት» ነው። አንትሮፖሎጂ የባሕል ጥናት (ሶሲዮሎጂ) ውስጥ አለ።
ስብዕናም ከዚሁ ጋር የሚታይ ይሆናል። ስብዕና ማለት ምን ማለት ነው?