አቲካግሪክ አገር ታሪካዊ ክፍል ነው። በአቲካ ውስጥ አቴናኤሌውሲስና ሌሎች ከተሞች ይገኛሉ። እያንዳንዱ ከተማ የራሱ መንግሥት ነበረው እንጂ አቲካ የተባበረው መንግስት አልነበረም። ጎረቤቶቹ ሜጋራቦዮቲያ፣ እና ኤውቦያ ደሴት ናቸው።

አቲካና ጎረቤቶቹ