ሜጋራ (ግሪክኛ፦ Μέγαρα) እስካሁን የሚገኝ ጥንታዊ የግሪክ ከተማ ነው።

ሜጋራ
Μέγαρα
ከጥንታዊ ሜጋራ (650 ዓክልበ. ግድም) የተገኘ የወርቅ ጉትቻ
አገር ግሪክ
ክፍላገር አቲካ
ከፍታ 4 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 28,591
ሜጋራ is located in ግሪክ
{{{alt}}}
ሜጋራ

38°0′ ሰሜን ኬክሮስ እና 23°20′ ምሥራቅ ኬንትሮስ