አብዱላዬ ዋዴ (ግንቦት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ተወለዱ)[1] ከ2000 እ.ኤ.አ. ጀምሮ እስከ 2004 እ.ኤ.አ. ድረስ የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ነበሩ። የሴኔጋሊዝ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲም ዋና ፀሀፊ ናቸው። ከመመረጣቸው በፊት አብዱላዬ ዋዴ ለፕሬዝዳንተነት ለአራት ጊዜ ተወዳድረዋል።

አብዱላዬ ዋዴ (2009)

ማመዛገቢያEdit

  1. ^ World Leaders 2003: Senegal: Personal Background, Encyclopedia of the Nations.(እንግሊዝኛ)