ሰላም
ለማስተካከል፩. ስለ አንድ ጽሁፍ አስተያየት ለመስጠት ውይይት የሚለው ላይ ማስፈር ጠቃሚ ነው። የጽሁፉ ዋና ገጽ ከራስ አስተያየት የጸዳ፣ ስለተጻፈው ርዕስ ብቻ የሚያትት መሆን አለበት። አለበለዚያ መዝገብ እውቀት ከመሆን፣ የውይይት መድረክ ይሆናል።
፪፡ እባክወትን ይህን ይመልከቱ ውይይት:አዲስ_አበባ ።
ከእንደገና፡ አስተያየትወን "ውይይት" በሚለው ቦታ ላይ ብቻና ብቻ ያስቀምጡ። ዋንው ገጽ ከራስ አስተያየት የጸዳና በመጽሃፍትና በሌሎች መዝገቦች ዋቢ የሆነ ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት ነው።
ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።