ይበልጥ ቢያስቸኩሉህም አትፍጠን፤ ሳይሰክን የተቀዳ ቡና ዋጋ አይኖረዉምና..።

ወዳጄ መልኩን ታየዋለ እንጂ ዉስጡን ግን አታዉቀዉም፣ ሊጣፍጥ ወይም መራራ ልሆን ይችላልና፤ ለማታዉቀዉ ሰዉ የማያልቅ ሚስጥርህን አታካፍለዉ አንበሳ ዘመድ የለዉምና...።

ስኬትህ ተስፋ እንጂ፤ ሙያ አይደለም...


ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።