በጣም ጥሩ ጽሁፍ ነው። ከቻልኩ የጨዋታ መደብ እከፍትና እነዚህ አሰባስቤ አንድ ላይ አደርጋቸዋለሁ። ሌላም ይሚጽፉት ርዕስ ካለ ... የበርቱበት። ቆንጆ ጽሁፍ ነው።


ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።