የሴቶች መከራ እውነት ተደበቆ አይቀርም ይህን አባባል መቼም ያልስማው ስው ያለ አይመስለኝም አዎ ይህ አባባል እውነት ሊሆን የሚችሉባችው አጋጣሚዎች ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ ነግር ግን በሀግራችን እየታየ ያለው የሴት እህቶቻችን መከራ እውነታው ከዚህ የተለየ ለመሆኑን በእርግጥኛነት ለመናገር ያስደፍራል. ብዙዎቻችን ሴቶች ከቤት ውስጥ ስራ የዘለለ ወደ ውጭ ወጥተው ስራ መስራት የሚችሉ አይመስለንም ይሄ አስተሳስብ ደግሞ በራሱ በእህቶቻችን ስሜት ላይ የራሱን አስተዋጽዎ በማድረገ ለቡዙ አመታት ከቤት ሳይወጡ በቤት ውስጥ ተገድበው እንዲኖሩ አድርጎል በርግጥ በአሁኑ ጊዜ ለውጥ ቢኖርም በቂ ነው ለማለት የሚያስደፍር አይመስለኝም ስልዚህ እያንዳንዱ ኢትዮጽያዊ ሴቶችን ለመርዳት የራሱን አስተዋጽዎ ማድረግ እንዳለበት ስለማምን ይህንን ጹሁፍ ለማዝጋጅት ተግድግጃልሁ. ከዚህ በመቀጥል እስካሁን ካስባስብካችው መረጃዎች በመነሳት የሴቶች መከራ ለመቃቃም ብሎም ለማጥፋት ይርዳሉ ያልካችውን ከዚህ በመቀጥል አቀርባለሁ 1ኛ የአስተሳሰብ ለውጥ.. ፩. በመጀመርያ እያንዳዱ ስው የዱሮውን አስተሳስብ ውድ ህላ በማስቀረት ሴቶች ማንኛውንም ስራ መስራት እንደሚችሉ ሰርተው እራሳችውን መለወጥ ቤተሰባችውን ማስተዳድር አርስው ነግደው መኖር እንደሚችሉ እራሱን ማሳመን ይኖርበታል. ፪. ሌላው ደግሞ በማንኛውም ስራ ላይ በሀላፊነት ላይ ቢቀመጡ ማንጃውንም መስሪያ ቤት በሀላፊነት ማስትዳደር ሌላው ቀርቶ ሀገርን በመምራት ትልቅ ደርጃ ማድርስ እንደሚችሉ የሌሎች ሀገርት መሪዎችን በማየት ለለውጥ መነሳት ይመስለኛል ለምሳሌ፦ 2ኛ ለትምህርት ትልቅ ቦታ መስጠት... ይህንን ስል የሀገራችን ሴቶች አይማሩም ማለት ሳይሆን የጀመሩትን ትምህርት እስከ መጨረሻው ሲገፉበት አይታይም ይህ ደግሞ በታዳጊ እህቶቻቸን ላይ ተስፋ የምቁርጥ ብሎም ተምረን የትም አንድርስም የሚል ስሜት እን