ያቀረብከው/ሽው ጽሑፍ «መደብ» ከሌለው፣ ሌሎች ሰዎች በቀላሉ ሊያገኙት አይችሉም።
ስለዚህ ሁልጊዜ ከጽሑፍዎ መጨረሻ ላይ [[መደብ: ]] በማለት የአቀረቡት ጽሑፍ፣ የየትኛው ትምህርት አካል እንደሆነ መዎሰን በጣም ጠቃሚ ነው። ለምሳሌ ስለኢትዮጽያ ጽፈው እንደሆነ [[መደብ : ኢትዮጵያ]] ብሎ መዎሰን፣ ከርስዎ በኋላ ለሚመጡ አንባቢያን በጣም ጠቃሚ ይሆናል።
ስለ አርቲፊሺያል ኢንቴሊጀንስ ያቀረቡት ጽሑፍ ለምሳሌ [[መደብ:ኮምፒዩተር]] የሚል መደብ ቢሰራለት በቀላሉ ሊገኝ ይችላል። ሌላ መደብም ሊመርጡ ይችላሉ። አለበለዚያ በሌሎች ጽሑፎች እና አርዕስቶች ይደበቅና ለማግኘት ይጠፋል። ጽሑፉ አይጠፋም፣ ግን ይደበቃል።