ሰላም ብያለውእናት💔 ስህተትህን እያየች ጉድለትህን እያወቀች ምንም ሳትሳሳ ታፈቅረሃለች #እናስታውስ ከመሞቷ በፊት የሚገባትን ክብር እንስጣት:: ➸ እድሜና ጤና ለ አለም እናቶች ❤