ኢትዮጵያን ለማወቅ የግድ ከከተማ መውጣት አለብህ። ምክንያቱም ሰውነት በተግባር የምታየው ገጠሩ ክፍል ነው።