ሰላም!

ሰላም ለእናንተ ይሁንና ይህ ድህረ ገፅ በተለያዩ ሀገሮች ላይ ያለውን የመረጃ እጥረት እና አለመዳረስን ታሳቢ በማድረግ እያዘጋጀ በሚገኘው የሀገር በቀል እና ከውጭ የተወሰዱ ታሪኮችን - ትርክቶችን ፣ ፈጠራዎችን - ፈጣሪዎችን ፣ ሰዎችን -አራዊቶችን ፣ ተፈጥሮን - ፍጥረትን እና በቃላት ማነስ የማይገደቡ ብዙ ግዑዛን እና አእምሮኣዊ ሀሳቦችን በሀገር በቀል ቋንቋ የማቅረቡን ሂደት የተቀላቀልኩ እኔው እኔ ነኝ!

ከ"እኔ" በላይ እኔነቴን ሚገልፅ ነገር የለም ብዪ አምናለሁ። "እኔ" በዕውቀት ያልታሸ አእምሮ ይዤ ስለ ግዱፋን ሀሳቦችን ሂስ ለመስጠት እና ያልተነኩ ሐሳቦችን ለመዳሰስ እጄን የምሰድ ደፋር ግለሰብ እኔ "እኔ" ነኝ።

በቋንቋ ደረጃ

* አማርኛ እና እንግሊዝኛ አቀላጥፎ በመናገር እና በማንበብ

  • የግዕዝ ቋንቋን በመጠኑ በመናገር እና በመጻፍ
  • አረብኛ በመስማት አገለግላለሁ።