አባላ (ወረዳ) በአፋር ክልል የሚገኝ ወረዳ ሲሆን ከኢትዮጵያ ተራሮች ስር በስተምስራቅ ትገኛለች። አባላ ወረዳ ውስጥ ታላቁ ከተማ አባላ ነው።
13°22′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ