አርጎት ማለት የተውሰኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በምስጢር እርስ በርሳቸው የሚግባቡበት ቋንቋ ማለት ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ ጎላ ብለው የሚታወቁት አርጎቶች የነጋዴ ቋንቋ፣ የአዝማሪ ቋንቋየአራዳ ቋንቋ፣ የዛር ቋንቋናቸው። ሙውይት ቋንቋ ተብሎ የሚታወቀው የሴቶች አርጎት ደግሞ በጫሃ እና ጎጎትጉራጊኛ ቋንቋ ተናጋሪወች ዘንድ ይጠቀሳል። [1][2]

  1. ^ wolf lesalu, An Ethiopian Argot of People Possessed by a Spirit, Africa: Journal of the International African Institute Vol. 19, No. 3 (Jul. 1949), pp. 204-212
  2. ^ Wolf Leslau , An Ethiopian Minstrels' Argot :Journal of the American Oriental Society Vol. 72, No. 3 (Jul. - Sep., 1952), pp. 102-109