አሥራ አምስት
አሥራ አምስት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ አራት የሚከተለው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፭ ነው፣ ይህም ከአሥር እና አምስት ምልክቶች ነው።
በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 15 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 3 (አምስት) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ አምስት» ምልክት «XV» ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |