ኖቲንግሃም
ኖቲንግሀም (እንግሊዝኛ: Nottingham) በምስራቅ መካከለኛው እንግሊዝ ከሚገኙ ከተሞች አንዱ ነው። ይህ ከተማ በራስ ገዝ አስተዳደርነት የሚመራ ሲሆን ስምንት አባላት ካሉት English Core Cities Group የከተማ አጋርነት አንዱ ነው።።