ኖሪኩም በዛሬው ኦስትሪያስሎቬኒያ የነበረ ጥንታዊ አገርና በኋላ የሮሜ መንግሥት ክፍላገር ነው።

ኖሪኩም በሮሜ መንግሥት ውስጥ በ109 ዓ.ም.

የኖሪኩም ብሔር ምናልባት ከ400 ዓክልበ. አካባቢ ጀምሮ ሲጠቀሱ የከልቲክ ቋንቋዎች ቤትሠብ ተናጋሪዎች መሆናቸው ይመስላል። በ56 ዓክልበ.ዩሊዩስ ቄሳር ጓደኞች ቢሆኑም በ24 ዓክልበ.ፓኖኒያ ሰዎች ጋር እስትሪያን ወርረው የሮሜ አገረ ገዥ በኢሉዋርያ፣ ፑብሊዩስ ሲሊዩስ፣ አሸነፋቸውና ለሮሜ ተገዥ አደረጋቸው። በሮሜ ቄሣር ክላውዴዎስ ዘመን (33-46 ዓም) ኖሪኩም በይፋ የሮሜ መንግሥት ክፍላገር ሆነ።