ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በውርስ የሚገኝ የኢትዮጵያ የአገዛዝ ሥርዓት ነው። ይህም የቆየው የዘውዳዊው አገዛዝ እስከአለቀበት 1966 ዓ.ም. ነው። ንጉሠ ነገሥቱ የሀገሪቱ ርዕሠ ብሔር እና ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ያገለግላሉ። ሥርዓቱ ለንጉሠ ነገሥቱ የህግ አውጭህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚነትን ስልጣን ይሰጣል። የዚህ ዓይነቱ አገዛዝ ህገ-መንግስታዊ ዘውድ ይባላል።

ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ግዛት እስከ መስከረም 121974 እ.ኤ.አ.
ሥርወ-መንግሥት ሰሎሞን
ሀይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና