ናዝሬት (ዕብራይስጥ፦ /ናጽራት/፣ አረብኛ፦ /አን-ናጺረ/ በእስራኤል የሚገኝ ከተማ ነው። ኢየሱስ ያደገበት ቦታ ስለ መሆኑ ይታወቃል።

ናዝሬት