ናንሲ (ፈረንሳይኛNancy) በሎሬንፈረንሣይ የሚገኝ ከተማ ነው። የተሰራው በመስፍኑ ጄራርድ ዘሎሬን ናንሲያኩም (Nanciacum) ተብሎ በ1042 ዓ.ም. አካባቢ ነበረ።

ናንሲ (Place Stanislas)