ኒያል ኖይጊያላቅ
ኒያል ኖይጊያላቅ ከ370 እስከ 397 ዓም ድረስ የአየርላንድ ንጉሥ ነበር።
የአራት ሊቃውንት ዜና መዋዕል (1608 ዓም ታትሞ) እና ክሮኒኮን ስኮቶሩም (1142 ዓም) በዚህ አቆጣጠር ይስማማሉ።