ኒዋ

በቻይና አፈ ታሪክ የተገኘች ሴት ናት። በአንድ ትውፊት ከማየ አይህ በኋላ ኒዋ እና ወንድሟ ፉሢ የሰው ልጆች ከሸክላ የሠሩ ሆኑ። በሌላ ትውፊት እነርሱ የቻይና

ኒዋቻይና አፈ ታሪክ የተገኘች ሴት ናት። በአንድ ትውፊት ከማየ አይህ በኋላ ኒዋ እና ወንድሟ ፉሢ የሰው ልጆች ከሸክላ የሠሩ ሆኑ። በሌላ ትውፊት እነርሱ የቻይና መጀመርያ ገዦች ነበሩ።