ኑፈንላንድና ላብረዶር (እንግሊዝኛ፦ Newfoundland and Labrador) በካናዳ የሚገኝ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ሰይንት ጆንስ፣ ኑፈንላንድ ነው።

የኑፈንላንድና ላብረዶር ሥፍራ በካናዳ