ኑዋዳ ኔኽትአይርላንድ አፈ ታሪክ ለ6 ወር ብቻ (21 እስከ 22 ዓም ድረስ) የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት፣ ቀዳሚውን ኤቴርስኬል ከገደለ በኋላ፣ ለ'ሁለት ወራት' ወይም ፮ ወሮች ቆየ፣ ከዚያም የኤቴርስኬል ልጅ ኮናይረ ሞር ገደለውና በፈንታው ገዛ።