ነፃነት
(ከነጻነት የተዛወረ)
ነፃነት ከዚህ በታች ካሉት አንዱን ሊጠቅስ ይችላል፦
- ነፃነት (የፖለቲካ)፣ በራስ ላይ ባለ ፍጹም ስልጣንና መብት ላይ በግፊት ወይም በጉልበት ጣልቃ መግባት የሌለበት ሁኔታ
- አርነት፣ አንድ ግለሰብ በራስ ፈቃድ የመተግበር ችሎታ ያለበት ሁኔታ
- የምጣኔ-ሃብት ነፃነት
- ነፃ ድርሰት፣ የጠቢብን ስራ የማሰራጨት፣ የማሻሻልና የማጥናት ነፃነት
ይህ ገጽ መንታ መንገድ ነው። — በተመሳሳይ አርዕስት ወይም ስም ከ1 መጣጥፍ በላይ ሲኖር፤ ይህ የፈለጉትን መጣጥፍ ለማግኘት ያማርጦታል። ከሌላ ጽሑፍ ወዲህ የደረሱ እንደሆነ፣ ተመልሰው ወደሚገባው መጣጥፍ ቀጥታ እንዲያያይዝ ሊያረጋግጡ ይችላሉ። ደግሞ «ወዲህ የሚያያዝ» ተመልክተው ለማስተካከል ይችላሉ። |
ነፃነት ከዚህ በታች ካሉት አንዱን ሊጠቅስ ይችላል፦