ነገር ግራኝ ወፍጻሜ ሞቱ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተደረሰ መጽሐፍ ሲሆን ግራኝ አህመድ በዓፄ ልብነ ድንግል መታበይ ምክንያት አገሪቱን ለመቅጣት የመጣ ሃይል አድርጎ የሚያቀርብ ጽሑፍ ነው።

የመጽሐፉን ገጾች በፈረንሳይኛ እና አማርኛ ለማንበብ ምስሉን ይጫኑ