ነብራስካአሜሪካ 50 ክፍላገራት 1ዱ ነው።

Nebraska in United States.svg

ስሙ ከዳኮታን ቋንቋዎች «ኒ» (ውሃ) እና «ብራስካ» (ሰፊ) ደረሰ። አያሌ ወንዞች የሚፈስሱበት ለጥ ያለ ሜዳ ነውና።