ቻሊስ
የጃማይካ ሬጌ ባንድ
ቻሊስ (እንግሊዝኛ፦ Chalice፣ «ጽዋ» ወይም በጃማይካ «ማጨሻ ፒፓ» ማለት ነው) የጃማይካ ሬጌ ሙዚቃ ቡድን ናቸው። በ1972 ዓም ተመሠርተው ለትይዕንት ይታወቃሉ።
ከ1972 (1980 እ.ኤ.አ.) ጀምሮ ብዙ ሬጌ አልበሞች ወይም ነጠላ ዘፈኖች ቀርጸዋል። እስከ 1988 ዓም (1996 እ.ኤ.አ.) ቆዩ፣ እና እንደገና ከ1998 ዓም (2006 እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አብረው ቆይተዋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |