ሬጌ ሙዚቃ መጀመርያ በጃማይካ በ1960 ዓ.ም. የተለማ አይነት ነው። በጃማይካ «ራከዝ» (Rockers) ሙዚቃ ደግሞ ይባላል።
ራጋ ሙዚቃ ማለት ለስለስ ያለ አይነት ኢንስትሩመንታል ያለው ሙዚቃ ነው።