ትሪዮፓስ (Τριόπας) በግሪክ አፈ ታሪክ የአርጎስ ከተማ-አገር ንጉሥ ነበር።

ካስቶር ዘሩድን የሚጠቅሱት ጸሃፊዎች ጄሮምአውሳብዮስ እንደሚሉ፣ ትሪዮፓስ የአርጎስ ንጉሥ ሆኖ በአገሩ ለ46 ዓመታት ነገሠ፣ የፎርባስ ተከታይና ልጅ ይባላል።

በፓውሳኒዮስ ዘንድ ልጆቹ ፐላስጎስያሱስአገኖር ነበሩ፤ ያሱስ እንደ ተከተለው ይላል። በጀሮምና አውሳብዮስ ግን የአገኖር ልጅ ክሮቶፖስ ተከተለው።

ቀዳሚው
ፎርባስ
የአርገያ (አርጎስ) ንጉሥ ተከታይ
ክሮቶፖስ