ትሪር (ጀርመንኛ፦ Trier) የጀርመን ከተማ ነው።

ትሪር
Trier
ክፍላገር ራይንላንድ-ፕፋልጽ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 104,587
ትሪር is located in ጀርመን
{{{alt}}}
ትሪር

49°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 6°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

በጥንታዊ ልማድ የትሪር መሥራች የኒኑስ ልጅ ትሬቤታ ነበር። ትሬቤታ ከአባቱ ኒኑስ ሚስት ከሴሚራሚስ መንግሥት ከአሦር ሸሽቶ ወደ ማኑስ አገር በራይን ወንዝ አካባቢ ደርሰ፤ ከራይን ምዕራብ ትሪርንና ስትራዝቡርግን ሠራ።