ታችኛ ሳክስኛ
ዝቅተኛ ሳክስኛ በጀርመንና በሆላንድ የሚናገር የጀርመንኛ ቀበሌኞች አይነት ነው። በሆላንድ Nedersaksisch /ነደርዛክሲሽ/ (ነደርሳክስኛ) ሲባል በጀርመን Plattdüütsch /ፕላትድውች/ በመባል ይታወቃል። በመደበኛ ጀርመን ደግሞ Niederdeutsch /ኒደርዶይች/ ይባላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |