ታላቅ ፓንዳ Ailuropoda melanoleuca በተፈጥሮ በቻይና አገር ብቻ የሚገኝ የዱር አራዊት ሲሆን ከድብ አስተኔ አንዱ ዝርያ ነው።

ታላቅ ፓንዳ የሚኖርባቸው ሥፍራዎች በቻይና
ታላቅ ፓንዳ