ቲውሪንገን (ጀርመንኛ፦ Thüringen ወይም በሙሉ Freistaat Thüringen «የቲውሪንገን ነጻ ክፍላገር») የጀርመን ክፍላገር ነው። መቀመጫው ኤርፉርት ነው።

ቲውሪንገን በጀርመን