ቲቤት (ቲቤትኛ፦ བོད་ /ጶዕ/) በደቡብ-ምዕራብ ቻይና የሚገኝ ታላቅ ታሪካዊ አውራጃ ነው። በዚሁ ዕጅግ ተራራማ አውራጃ የሚኖረው ሕዝብ ቲቤታውያን በብዛት የቲቤትኛ ተናጋሪዎችና የቡዲስም ተከታዮች ናቸው።

ግራጫ፦ የቻይና ይግባኝ በሕንድ አገር ውስጥ፤ ብጫ፦ የቲቤት ታሪካዊ ክፍሎች
ቲቤት ራስ-ገዥ ክልል በቻይና ውስጥ

አሁን በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አስተዳደር የቲቤት ግማሽ ቲቤት ራስ-ገዥ ክልል ሲሆን ሌላው ግማሽ በልዩ ልዩ «ቲቤታዊ ራስ-ገዥ ዞኖች» ይካፈላል። የቻይና ቲቤት ይግባኝ ማለት ደግሞ ወደ ሕንድ ግዛት ይዘረጋል።