የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ
(ከቱርኪክ ቋንቋ ቤተሰብ የተዛወረ)
የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ በተለይ በእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው።
ሁላቸው የደረሱ ከቅድመ-ቱርክኛ ነው። ሁለተ ዋና ቅርንጫፎቹ ኦጉራዊ ቋንቋዎች (አሁን ቹቫሽኛ አንድያ የተረፈው አባል ነው) እና የጋርዮሽ ቱርካዊ ቋንቋዎች ናቸው።
- ቅድመ-ቱርክኛ *