ቱርክኛ (Türk dili፣ Türkçe /ቲውክቸ/) የቱርክ አገር መደበና ቋንቋ ነው። እንዲሁም በቆጵሮስ ይፋዊ ሁኔታ አለው። ፮፫ ሚሊዮን ያህል ተናጋሪዎች አሉት።

ደግሞ ይዩEdit