ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች

ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች በዋናነት ከሲሊኬት ቋጥኝ ወይም ብረት አስተኔ የተገነቡ ፕላኔቶች ናቸው። እነኚህም በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ወደ ፀሐይ የተጠጉት ፕላኔቶች ናቸው።

ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች ኣጣርድቬኑስመሬትማርስ እና ሴረስ