ቦግዳ ፌንግ
ባግዳ ፌንግ | |
---|---|
ከፍታ | 5,445 ሜ |
ሀገር ወይም ክልል | ሺንጅያንግ ኡይጉር መለጠፊያ:CHN |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ቲያን ሻን |
አቀማመጥ | 43°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 88°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | 1981 እ.ኤ.አ. በአንድ የጃፓን ቡድን |
ቀላሉ መውጫ |
ባግዳ ፌንግ (አንዳንዴም ቦግዳ ተራራ ተብሎ የሚታውቀው) (博格达峰) የቲያን ሻን የምስራቁ አካል የተራሮች ሰንሰለት በከፍታ የአንደኛውን ደረጃ በመያዝ ይታውቃል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |