ብርቱካናማ የቀለም አይነት ሲሆን የሞገድ ርዝመቱ ከ 635–590 nm እና የድግግሞሽ መጠኑ ከ480–510 THzነው።

ብርቱካን (ቀለም)
sizedefault=frameless
ሞገድ 635–590 nm
ድግግሞሽ 480–510 THz