ብርቱካን ዱባለኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች።

አልበሞች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. ማን አየሁ
  • ፲፱፻፺፰ ዓ. ም. አለን ጉዳይ