ማን አየሁብርቱካን ዱባለ በ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው።

ማን አየሁ
ብርቱካን ዱባለ አልበም
የተለቀቀው ፲፱፻፺፮ ዓ.ም.
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ አምባሰል

የዜማዎች ዝርዝርEdit

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስት
1. «ሥራው ባል»
2. «አብረው ቢሰደዱ»
3. «ደንግሌው»
4. «ያማልላል»
5. «አድሎኛል»
6. «አንተን ነው»
7. «ማን አየህ»
8. «የኔ ዘበናይ»
9. «እንደምነህ»
10. «ኮከቤ»
11. «ላመስግን»


ምንጭEdit

የውጭ መያያዣEdit