ብሬመን ክፍላገር (ጀርመንኛ፦ Freie Hansestadt Bremen «የብሬመን ነጻ ሃንሳዊ ከተማ») ከጀርመን ክፍላገራት ከሁሉ ታናሽ ሲሆን ሁለት ከተሞች ብቻ ነው እነርሱም ብሬመንብሬመርሃቭን ናቸው። ሁለቱ ከተሞች ቅጥልጥል ሳይሆኑ በትንሽ ርቀት ተለይተዋል።

Deutschland Lage von Bremen.svg

«Hansestadt» ወይም «ሃንሳዊ ከተማ» ማለት በድሮ ታሪክ የሃንሳ ትብብር የከተሞች ንግድ ትብብር አንድ አባል ስለ ነበር ነው።