ብሪጌኩም (ሮማይስጥ፦ Brigaecium) በጥንታዊ እስፓንያ ከአስቱራውያን ወገን የብሪጋይንኪ ነገድ ከተማ ነበረ። ይህ ከተማ በአሁኑ ቤናቬንቴ፣ ዛሞራ ዙሪያ እንደ ተገኘ ይታሥባል።