ባህል ማለት የሰው ልጅ ጥናት ውስጥ የአንድ ኅብረተሰብ አኑዋርኑዋር ነው።
በዚህም ውስጥ «ባህል» የኅብረተሠቡ ቋንቋ፣ ሥነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍ፣ ሙዚቃ፣ ጭፈራ፣ ሃይማኖት፣ ቴክኖሎጂ፣ አበሳሰል፣ አለባበስ፣ ስነ ሕንጻ፣ ሕግ፣ አስተያየት፣ ፍልስፍና፣ አፈ ታሪክ እና ብዙ ሌሎች ረገዶች ያጠቅልላል።
የባሕል ጥናት ደግሞ «ሥነ ኅብረተሰብ» ወይም «ሥነ ማኅበረሰብ» ሌላ ስሙም «ሶሲዮሎጂ» ነው።