ባህረ ነጋሽ በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የንበረው የማዕረግ አይነት ነው። የዚህ ሰው ድርሻም አሁን ኤርትራ ተብሎ የሚታወቀውን ክፍል ማስተዳደር ነበር።


ትርጉሙ ሲብራራ ለማስተካከል

ታዋቂ ፊት እቴጌወች ለማስተካከል